የሕይወት አመጣጥ—መልስ የሚያሻቸው አምስት ጥያቄዎች
መረጃዎቹን ከመረመርክ በኋላ፣ ‘ሕይወት የተገኘው በዝግመተ ለውጥ ነው ወይስ በፍጥረት?’ ለሚለው ጥያቄ የራስህ ድምዳሜ ላይ መድረስ ትችላለህ።
አንድ ተማሪ ያጋጠመው ግራ መጋባት
ሕይወት የተገኘው በፍጥረት እንደሆነ የተማሩ ወጣቶች ብዙ ጊዜ ከባድ ምርጫ ይደቀንባቸዋል።
ጥያቄ 2
ሕይወት ካላቸው ነገሮች መካከል ውስብስብ ያልሆነ አለ?
የዝግመተ ለውጥ ጽንሰ ሐሳብ እውነት ከሆነ “ውስብስብ ያልሆነው“ የመጀመሪያ ሴል እንዴት በአጋጣሚ እንደተገኘ አሳማኝ ማብራሪያ መስጠት መቻል አለበት።
ጥያቄ 3
መመሪያዎቹ ከየት መጡ?
የሥነ ሕይወት ተመራማሪዎች ስለ ሰው ሥነ ባሕርይና አስደናቂ በሆነው ዲ ኤን ኤ የሚባል ሞለኪውል ውስጥ ተመዝግቦ ስለሚገኘው ዝርዝር መመሪያ ለበርካታ አሥርተ ዓመታት ጥናት ሲያደርጉ ቆይተዋል።
ጥያቄ 4
ሕይወት ያለው ነገር ሁሉ ከአንድ አካል እየተሻሻለ የመጣ ነው?
ቻርልስ ዳርዊንና ተከታዮቹ፣ ሕይወት ያለው ነገር ሁሉ ከአንድ አካል እየተሻሻለ የመጣ ነው የሚል አመለካከት ነበራቸው። በእርግጥ የተፈጸመው እንዲህ ያለ ነገር ነው?
ጥያቄ 5
በመጽሐፍ ቅዱስ ማመን ምክንያታዊ ነው?
ይህ መጽሐፍ፣ ምክንያታዊና ሳይንሳዊ እንዳልሆነ አሊያም ጨርሶ የተሳሳተ እንደሆነ ተደርጎ ብዙ ጊዜ ይነገራል ወይም በዚህ መንገድ ይጠቀሳል። ሰዎች ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ያላቸው መረጃ የተዛባ ይሆን?
ዋቢ ጽሑፎች
ይህ ክፍል፣ በዚህ ብሮሹር ውስጥ ለሚገኘው መረጃ መሠረት የሆኑ ማመሳከሪያ ጽሑፎችን ዝርዝር ይዟል።