ምረጥ የመጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ ዘፍጥረት ዘፀአት ዘሌዋውያን ዘኁልቁ ዘዳግም ኢያሱ መሳፍንት ሩት 1 ሳሙኤል 2 ሳሙኤል 1 ነገሥት 2 ነገሥት 1 ዜና መዋዕል 2 ዜና መዋዕል ዕዝራ ነህምያ አስቴር ኢዮብ መዝሙር ምሳሌ መክብብ መኃልየ መኃልይ ኢሳይያስ ኤርምያስ ሰቆቃወ ኤርምያስ ሕዝቅኤል ዳንኤል ሆሴዕ ኢዩኤል አሞጽ አብድዩ ዮናስ ሚክያስ ናሆም ዕንባቆም ሶፎንያስ ሐጌ ዘካርያስ ሚልክያስ ማቴዎስ ማርቆስ ሉቃስ ዮሐንስ የሐዋርያት ሥራ ሮም 1 ቆሮንቶስ 2 ቆሮንቶስ ገላትያ ኤፌሶን ፊልጵስዩስ ቆላስይስ 1 ተሰሎንቄ 2 ተሰሎንቄ 1 ጢሞቴዎስ 2 ጢሞቴዎስ ቲቶ ፊልሞና ዕብራውያን ያዕቆብ 1 ጴጥሮስ 2 ጴጥሮስ 1 ዮሐንስ 2 ዮሐንስ 3 ዮሐንስ ይሁዳ ራእይ በምዕራፍ 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 25 26 27 የዘሌዋውያን መጽሐፍ ምዕራፎች 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 25 26 27 የመጽሐፉ ይዘት 1 የሚቃጠል መባ (1-17) 2 የእህል መባ(1-16) 3 የኅብረት መሥዋዕት ተደርጎ የሚቀርብ መባ (1-17) ስብ ወይም ደም አትብሉ (17) 4 የኃጢአት መባ (1-35) 5 የተለያዩ ኃጢአቶችና ለኃጢአቶቹ የሚቀርቡት መባዎች (1-6) ሌሎች የሠሩትን ኃጢአት መናገር (1) ድሆች የሚያቀርቧቸው አማራጭ መባዎች (7-13) ባለማወቅ ኃጢአት የሠራ ሰው የሚያቀርበው የበደል መባ (14-19) 6 ሌሎች የበደል መባዎች (1-7) መባዎችን አስመልክቶ የተሰጠ መመሪያ (8-30) የሚቃጠል መባ (8-13) የእህል መባ (14-23) የኃጢአት መባ (24-30) 7 መባዎችን አስመልክቶ የተሰጠ መመሪያ (1-21) የበደል መባ (1-10) የኅብረት መሥዋዕት ተደርጎ የሚቀርብ መባ (11-21) ስብ ወይም ደም መብላት የተከለከለ ነው (22-27) የካህናቱ ድርሻ (28-36) መባዎችን አስመልክቶ የተሰጠ የማጠቃለያ ሐሳብ (37, 38) 8 የአሮን የክህነት ሹመት ሥርዓት (1-36) 9 አሮን መባዎችን አቀረበ (1-24) 10 ናዳብንና አቢሁን እሳት ከይሖዋ ፊት ወጥቶ በላቸው (1-7) ምግብና መጠጥን አስመልክቶ ለካህናቱ የተሰጡ ሕጎች (8-20) 11 ንጹሕና ርኩስ እንስሳት (1-47) 12 ከወሊድ በኋላ የሚከናወን የመንጻት ሥርዓት (1-8) 13 የሥጋ ደዌን አስመልክቶ የተሰጠ ሕግ (1-46) በልብስ ላይ የሚወጣ ደዌ (47-59) 14 ከሥጋ ደዌ የመንጻት ሥርዓት (1-32) በደዌ የተበከለ ቤት የሚነጻበት ሥርዓት (33-57) 15 ከብልት የሚወጣ የሚያረክስ ፈሳሽ (1-33) 16 የስርየት ቀን (1-34) 17 የማደሪያ ድንኳኑ፣ መሥዋዕቶች የሚቀርቡበት ቦታ (1-9) ደም መብላት የተከለከለ ነው (10-14) ሞተው የተገኙ እንስሳትን በተመለከተ የተሰጠ ሕግ (15, 16) 18 ተገቢ ያልሆነ የፆታ ግንኙነት (1-30) እንደ ከነአናውያን አታድርጉ (3) በቅርብ ዘመዳሞች መካከል የሚፈጸም የፆታ ግንኙነት (6-18) በወር አበባ ጊዜ (19) ግብረ ሰዶማዊነት (22) ከእንስሳ ጋር የፆታ ግንኙነት መፈጸም (23) ምድሪቱ እንዳትተፋችሁ ራሳችሁን አታርክሱ (24-30) 19 ቅድስናን አስመልክቶ የተሰጡ ሕጎች (1-37) አዝመራ የሚሰበሰብበት ትክክለኛ አሠራር (9, 10) መስማት ለተሳናቸውና ለዓይነ ስውሮች አሳቢነት ማሳየት (14) ስም ማጥፋት (16) ቂም አትያዝ (18) ጥንቆላና መናፍስታዊ ድርጊት የተከለከለ ነው (26, 31) ሰውነትን መነቀስ የተከለከለ ነው (28) አረጋውያንን አክብር (32) ለባዕድ አገር ሰው አሳቢነት ማሳየት (33, 34) 20 የሞሎክ አምልኮ፤ መናፍስታዊ ድርጊት (1-6) ቅዱሳን ሁኑ፤ ወላጆቻችሁን አክብሩ (7-9) ተገቢ ያልሆነ የፆታ ግንኙነት የፈጸሙ በሞት ይቀጣሉ (10-21) በምድሪቱ ለመኖር ቅዱሳን ሁኑ (22-26) መናፍስታዊ ድርጊት የሚፈጽሙ በሞት ይቀጣሉ (27) 21 ካህናት ቅዱስ መሆን አለባቸው፤ ራሳቸውን ማርከስ የለባቸውም (1-9) ሊቀ ካህናቱ ራሱን ማርከስ የለበትም (10-15) ካህናት በሰውነታቸው ላይ እንከን ያለባቸው መሆን የለባቸውም (16-24) 22 የካህናቱ የመንጻት ሥርዓትና ቅዱስ ከሆኑት ነገሮች መብላት (1-16) ተቀባይነት የሚያገኙት እንከን የሌለባቸው መባዎች ብቻ ናቸው (17-33) 23 የተቀደሱ ቀናትና በዓላት (1-44) ሰንበት (3) የፋሲካ በዓል (4, 5) እርሾ ያልገባበት ቂጣ በዓል (6-8) የፍሬ በኩራት መባ (9-14) የሳምንታት በዓል (15-21) አዝመራ የሚሰበሰብበት ትክክለኛ አሠራር (22) መለከት የሚነፋበት በዓል (23-25) የስርየት ቀን (26-32) የዳስ በዓል (33-43) 24 ለማደሪያው ድንኳን መብራቶች የሚሆን ዘይት (1-4) ገጸ ኅብስት (5-9) የአምላክን ስም የሰደበው በድንጋይ ተወገረ (10-23) 25 የሰንበት ዓመት (1-7) የኢዮቤልዩ ዓመት (8-22) ርስት መመለስ (23-34) ለድሆች አሳቢነት ማሳየት (35-38) በባርነት የሚያገለግሉትን በተመለከተ የተሰጠ ሕግ (39-55) 26 ከጣዖት አምልኮ ራቁ (1, 2) መታዘዝ የሚያስገኘው በረከት (3-13) አለመታዘዝ የሚያስከትለው ቅጣት (14-46) 27 በስእለት የተሰጡ ነገሮችን መዋጀት (1-27) ሰዎችን (1-8) እንስሳትን (9-13) ቤትን (14, 15) እርሻን (16-25) በኩርን (26, 27) ሊዋጁ የማይችሉ ለይሖዋ የተሰጡ ነገሮች (28, 29) አንድ አሥረኛ ተደርገው የተሰጡ ነገሮችን መዋጀት (30-34) ተመለስ ቀጥል አትም አጋራ አጋራ የዘሌዋውያን—መጽሐፍ ይዘት መጽሐፍ ቅዱስ–አዲስ ዓለም ትርጉም የዘሌዋውያን—መጽሐፍ ይዘት አማርኛ የዘሌዋውያን—መጽሐፍ ይዘት https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/1001061100/univ/wpub/1001061100_univ_sqr_xl.jpg nwt ዘሌዋውያን ገጽ 166-167