ምረጥ የመጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ ዘፍጥረት ዘፀአት ዘሌዋውያን ዘኁልቁ ዘዳግም ኢያሱ መሳፍንት ሩት 1 ሳሙኤል 2 ሳሙኤል 1 ነገሥት 2 ነገሥት 1 ዜና መዋዕል 2 ዜና መዋዕል ዕዝራ ነህምያ አስቴር ኢዮብ መዝሙር ምሳሌ መክብብ መኃልየ መኃልይ ኢሳይያስ ኤርምያስ ሰቆቃወ ኤርምያስ ሕዝቅኤል ዳንኤል ሆሴዕ ኢዩኤል አሞጽ አብድዩ ዮናስ ሚክያስ ናሆም ዕንባቆም ሶፎንያስ ሐጌ ዘካርያስ ሚልክያስ ማቴዎስ ማርቆስ ሉቃስ ዮሐንስ የሐዋርያት ሥራ ሮም 1 ቆሮንቶስ 2 ቆሮንቶስ ገላትያ ኤፌሶን ፊልጵስዩስ ቆላስይስ 1 ተሰሎንቄ 2 ተሰሎንቄ 1 ጢሞቴዎስ 2 ጢሞቴዎስ ቲቶ ፊልሞና ዕብራውያን ያዕቆብ 1 ጴጥሮስ 2 ጴጥሮስ 1 ዮሐንስ 2 ዮሐንስ 3 ዮሐንስ ይሁዳ ራእይ በምዕራፍ 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 25 26 27 28 የሐዋርያት ሥራ ምዕራፎች 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 25 26 27 28 የመጽሐፉ ይዘት 1 ለቴዎፍሎስ የተጻፈ (1-5) “እስከ ምድር ዳር ድረስ ምሥክሮቼ ትሆናላችሁ” (6-8) ኢየሱስ ወደ ሰማይ አረገ (9-11) ደቀ መዛሙርቱ በአንድነት ተሰበሰቡ (12-14) በይሁዳ ቦታ ማትያስ ተመረጠ (15-26) 2 በጴንጤቆስጤ ቀን መንፈስ ቅዱስ ፈሰሰ (1-13) የጴጥሮስ ንግግር (14-36) ብዙ ሰዎች ለጴጥሮስ ንግግር ጥሩ ምላሽ ሰጡ (37-41) በዕለቱ 3,000 ሰዎች ተጠመቁ (41) ክርስቲያኖች ብዙ ነገር በጋራ ያከናውኑ ነበር (42-47) 3 ጴጥሮስ ሽባ የሆነን ለማኝ ፈወሰ (1-10) ጴጥሮስ ‘በሰለሞን መተላለፊያ’ ያቀረበው ንግግር (11-26) “ነገሮች ሁሉ የሚታደሱበት ዘመን” (21) እንደ ሙሴ ያለ ነቢይ (22) 4 ጴጥሮስና ዮሐንስ ተይዘው ታሰሩ (1-4) ያመኑት ወንዶች ቁጥር 5,000 ደረሰ (4) በሳንሄድሪን ሸንጎ ፊት ቀረቡ (5-22) “ከመናገር ወደኋላ ማለት አንችልም” (20) ድፍረት ለማግኘት የቀረበ ጸሎት (23-31) ደቀ መዛሙርቱ ያላቸው ነገር ሁሉ የጋራ ነበር (32-37) 5 ሐናንያና ሰጲራ (1-11) ሐዋርያት ብዙ ተአምራዊ ምልክቶች ያደርጉ ነበር (12-16) ታሰሩ፤ ከዚያም ተፈቱ (17-21ሀ) በሳንሄድሪን ሸንጎ ፊት በድጋሚ ቀረቡ (21ለ-32) ‘ከሰው ይልቅ አምላክን ልንታዘዝ ይገባል’ (29) ገማልያል የሰጠው ምክር (33-40) ከቤት ወደ ቤት መስበክ (41, 42) 6 ምግብ ለማከፋፈል ሰባት ሰዎች ተመረጡ (1-7) እስጢፋኖስ አምላክን ተሳድቧል ተብሎ ተከሰሰ (8-15) 7 እስጢፋኖስ በሳንሄድሪን ሸንጎ ፊት ያቀረበው ንግግር (1-53) የቤተሰብ ራሶች ዘመን (2-16) የሙሴ አመራር፤ የእስራኤል የጣዖት አምልኮ (17-43) “አምላክ የሰው እጅ በሠራው ቤት አይኖርም” (44-50) እስጢፋኖስ በድንጋይ ተወገረ (54-60) 8 አሳዳጁ ሳኦል (1-3) ፊልጶስ በሰማርያ ያከናወነው ፍሬያማ አገልግሎት (4-13) ጴጥሮስና ዮሐንስ ወደ ሰማርያ ተላኩ (14-17) ስምዖን በገንዘብ መንፈስ ቅዱስ ለማግኘት ሞከረ (18-25) ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ (26-40) 9 ሳኦል ወደ ደማስቆ እየተጓዘ ሳለ (1-9) ሐናንያ ሳኦልን እንዲረዳው ተላከ (10-19ሀ) ሳኦል በደማስቆ ስለ ኢየሱስ ሰበከ (19ለ-25) ሳኦል ወደ ኢየሩሳሌም ሄደ (26-31) ሳኦል ወደ ኢየሩሳሌም ሄደ (32-35) ለጋስ የሆነችው ዶርቃ ከሞት ተነሳች (36-43) 10 ቆርኔሌዎስ ያየው ራእይ (1-8) ጴጥሮስ ንጹሕ የሆኑ እንስሳት በራእይ አየ (9-16) ጴጥሮስ ወደ ቆርኔሌዎስ ሄደ (17-33) ጴጥሮስ ምሥራቹን ለአሕዛብ አወጀ (34-43) አምላክ አያዳላም’ (34, 35) አሕዛብ መንፈስ ቅዱስን ተቀብለው ተጠመቁ (44-48) 11 ጴጥሮስ ለሐዋርያት ጉዳዩን በዝርዝር አብራራ (1-18) በርናባስና ሳኦል በሶርያ አንጾኪያ (19-26) ደቀ መዛሙርቱ ለመጀመሪያ ጊዜ ክርስቲያኖች ተብለው ተጠሩ (26) አጋቦስ ረሃብ እንደሚከሰት ተነበየ (27-30) 12 ያዕቆብ ተገደለ፤ ጴጥሮስ ታሰረ (1-5) ጴጥሮስ በተአምር ነፃ ወጣ (6-19) አንድ መልአክ ሄሮድስን ቀሰፈው (20-25) 13 በርናባስና ሳኦል ሚስዮናውያን ሆነው ተላኩ (1-3) በቆጵሮስ የተከናወነ አገልግሎት (4-12) ጳውሎስ በጵስድያ አንጾኪያ የሰጠው ንግግር (13-41) ለብሔራት እንዲሰብኩ በትንቢት የተነገረ ትእዛዝ (42-52) 14 በኢቆንዮን የተገኘ እድገትና ያጋጠማቸው ተቃውሞ (1-7) “አማልክት በሰው አምሳል ሆነው ወደ እኛ ወርደዋል!” (8-18) ጳውሎስ በድንጋይ ቢወገርም በሕይወት ተረፈ (19, 20) ጉባኤዎችን አጠናከሩ (21-23) ወደ ሶርያ አንጾኪያ ተመለሱ (24-28) 15 በአንጾኪያ ግርዘትን አስመልክቶ የተነሳ ክርክር (1, 2) ጥያቄው ወደ ኢየሩሳሌም ተላከ (3-5) ሽማግሌዎችና ሐዋርያት ተሰበሰቡ (6-21) ከበላይ አካል የተላከ ደብዳቤ (22-29) ‘ከደም ራቁ’ (28, 29) ጉባኤዎች በደብዳቤው ተበረታቱ (30-35) ጳውሎስና በርናባስ ተለያዩ (36-41) 16 ጳውሎስ ጢሞቴዎስን መረጠ (1-5) “ወደ መቄዶንያ ተሻገርና እርዳን” (6-10) በፊልጵስዩስ ሊዲያ ክርስትናን ተቀበለች (11-15) ጳውሎስና ሲላስ ታሰሩ (16-24) የእስር ቤቱ ጠባቂና ቤተሰቡ ተጠመቁ (25-34) “እነሱ ራሳቸው መጥተው ይዘውን ይውጡ” (35-40) 17 ጳውሎስና ሲላስ በተሰሎንቄ (1-9) ጳውሎስና ሲላስ በቤርያ (10-15) ጳውሎስ በአቴንስ (16-22ሀ) ጳውሎስ በአርዮስፋጎስ ያቀረበው ንግግር (22ለ-34) 18 ጳውሎስ በቆሮንቶስ ያከናወነው አገልግሎት (1-17) ወደ ሶርያ አንጾኪያ ተመለሰ (18-22) ጳውሎስ ወደ ገላትያና ወደ ፍርግያ አቀና (23) ጥሩ የመናገር ተሰጥኦ ያለው አጵሎስ እርዳታ አገኘ (24-28) 19 ጳውሎስ በኤፌሶን፤ በድጋሚ የተጠመቁ ሰዎች (1-7) ጳውሎስ አስተማረ (8-10) የአጋንንት ተጽዕኖ ቢኖርም ስኬት አገኙ (11-20) በኤፌሶን የተቀሰቀሰ ረብሻ (21-41) 20 ጳውሎስ በመቄዶንያና በግሪክ (1-6) በጥሮአስ የነበረው አውጤኪስ ከሞት ተነሳ (7-12) ከጥሮአስ ወደ ሚሊጢን ተጓዙ (13-16) ጳውሎስ ከኤፌሶን ሽማግሌዎች ጋር ተገናኘ (17-38) ከቤት ወደ ቤት ማስተማር (20) “ከመቀበል ይልቅ መስጠት የበለጠ ደስታ ያስገኛል” (35) 21 ወደ ኢየሩሳሌም ተጓዙ (1-14) ኢየሩሳሌም ደረሱ (15-19) ጳውሎስ ሽማግሌዎቹ የሰጡትን ምክር ተግባራዊ አደረገ (20-26) በቤተ መቅደሱ ረብሻ ተቀሰቀሰ፤ ጳውሎስ ተያዘ (27-36) ጳውሎስ ለሕዝቡ ንግግር እንዲያቀርብ ተፈቀደለት (37-40) 22 ጳውሎስ ለሕዝቡ የመከላከያ መልስ ሰጠ (1-21) ጳውሎስ የሮም ዜግነቱን ተጠቀመበት (22-29) የሳንሄድሪን ሸንጎ ተሰበሰበ (30) 23 ጳውሎስ በሳንሄድሪን ሸንጎ ፊት ተናገረ (1-10) ጌታ ጳውሎስን አበረታታው (11) ጳውሎስን ለመግደል አሴሩ (12-22) ጳውሎስ ወደ ቂሳርያ ተወሰደ (23-35) 24 በጳውሎስ ላይ የቀረቡ ክሶች (1-9) ጳውሎስ በፊሊክስ ፊት የመከላከያ መልስ ሰጠ (10-21) የጳውሎስ ጉዳይ እልባት ሳያገኝ ለሁለት ዓመት ቆየ (22-27) 25 ጳውሎስ፣ ፊስጦስ ፊት ቀረበ (1-12) “ወደ ቄሳር ይግባኝ ብያለሁ!” (11) ፊስጦስ ከንጉሥ አግሪጳ ጋር ተማከረ (13-22) ጳውሎስ፣ አግሪጳ ፊት ቀረበ (23-27) 26 ጳውሎስ በአግሪጳ ፊት የመከላከያ መልስ ሰጠ (1-11) ጳውሎስ እንዴት ክርስትናን እንደተቀበለ ተናገረ (12-23) ፊስጦስና አግሪጳ የሰጡት መልስ (24-32) 27 ጳውሎስ ወደ ሮም በመርከብ ተወሰደ (1-12) መርከቡ በማዕበል ተመታ (13-38) መርከቡ ተሰባበረ (39-44) 28 ማልታ ደሴት ደረሱ (1-6) የፑፕልዮስ አባት ተፈወሰ (7-10) ወደ ሮም ጉዟቸውን ቀጠሉ (11-16) ጳውሎስ በሮም የሚገኙ አይሁዳውያንን አነጋገረ (17-29) ጳውሎስ ለሁለት ዓመት ያህል በድፍረት ሰበከ (30, 31) ተመለስ ቀጥል አትም አጋራ አጋራ የሐዋርያት ሥራ—የመጽሐፉ ይዘት መጽሐፍ ቅዱስ–አዲስ ዓለም ትርጉም የሐዋርያት ሥራ—የመጽሐፉ ይዘት አማርኛ የሐዋርያት ሥራ—የመጽሐፉ ይዘት https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/1001061100/univ/wpub/1001061100_univ_sqr_xl.jpg nwt ሥራ ገጽ 1394-1395