ምረጥ የመጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ ዘፍጥረት ዘፀአት ዘሌዋውያን ዘኁልቁ ዘዳግም ኢያሱ መሳፍንት ሩት 1 ሳሙኤል 2 ሳሙኤል 1 ነገሥት 2 ነገሥት 1 ዜና መዋዕል 2 ዜና መዋዕል ዕዝራ ነህምያ አስቴር ኢዮብ መዝሙር ምሳሌ መክብብ መኃልየ መኃልይ ኢሳይያስ ኤርምያስ ሰቆቃወ ኤርምያስ ሕዝቅኤል ዳንኤል ሆሴዕ ኢዩኤል አሞጽ አብድዩ ዮናስ ሚክያስ ናሆም ዕንባቆም ሶፎንያስ ሐጌ ዘካርያስ ሚልክያስ ማቴዎስ ማርቆስ ሉቃስ ዮሐንስ የሐዋርያት ሥራ ሮም 1 ቆሮንቶስ 2 ቆሮንቶስ ገላትያ ኤፌሶን ፊልጵስዩስ ቆላስይስ 1 ተሰሎንቄ 2 ተሰሎንቄ 1 ጢሞቴዎስ 2 ጢሞቴዎስ ቲቶ ፊልሞና ዕብራውያን ያዕቆብ 1 ጴጥሮስ 2 ጴጥሮስ 1 ዮሐንስ 2 ዮሐንስ 3 ዮሐንስ ይሁዳ ራእይ በምዕራፍ 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 ለቆሮንቶስ ሰዎች የተጻፈ የመጀመሪያው ደብዳቤ ምዕራፎች 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 የመጽሐፉ ይዘት 1 ሰላምታ (1-3) ጳውሎስ በቆሮንቶስ ክርስቲያኖች የተነሳ አምላክን አመሰገነ (4-9) አንድነታቸውን እንዲጠብቁ የተሰጠ ማሳሰቢያ (10-17) ክርስቶስ፣ የአምላክ ኃይልና ጥበብ (18-25) “የሚኩራራ በይሖዋ ይኩራራ” (26-31) 2 ጳውሎስ በቆሮንቶስ ሰበከ (1-5) የአምላክ ጥበብ ያለው ብልጫ (6-10) የመንፈሳዊ ሰውና የዓለማዊ ሰው ልዩነት (11-16) 3 የቆሮንቶስ ክርስቲያኖች ገና ሥጋውያን ናቸው (1-4) ‘የሚያሳድገው አምላክ ነው’ (5-9) “ከአምላክ ጋር አብረን የምንሠራ ነን” (9) እሳትን መቋቋም በሚችሉ ነገሮች መገንባት (10-15) ‘የአምላክ ቤተ መቅደስ ናችሁ’ (16, 17) የዓለም ጥበብ በአምላክ ዘንድ ሞኝነት ነው (18-23) 4 “መጋቢዎች ታማኝ ሆነው መገኘት ይጠበቅባቸዋል” (1-5) ክርስቲያን አገልጋዮች የሚያሳዩት ትሕትና (6-13) “ከተጻፈው አትለፍ” (6) ክርስቲያኖች እንደ ትርዒት ይታያሉ (9) ጳውሎስ ለመንፈሳዊ ልጆቹ ያስባል (14-21) 5 በጉባኤው ውስጥ የፆታ ብልግና ተፈጸመ (1-5) ጥቂት እርሾ ሊጡን ሁሉ ያቦካዋል (6-8) “ክፉውን ሰው ከመካከላችሁ አስወግዱት” (9-13) 6 ወንድሞች ፍርድ ቤት ተካሰሱ (1-8) የአምላክን መንግሥት የማይወርሱ ሰዎች (9-11) በሰውነታችሁ አምላክን አክብሩ (12-20) “ከፆታ ብልግና ሽሹ!” (18) 7 ላገቡና ላላገቡ ሰዎች የተሰጠ ምክር (1-16) ‘እያንዳንዱ ሰው አምላክ ሲጠራው በነበረበት ሁኔታ ይመላለስ’ (17-24) ያላገቡና መበለቶች (25-40) ነጠላነት ያለው ጥቅም (32-35) “በጌታ ብቻ” አግቡ (39) 8 ‘ለጣዖቶች የቀረበ ምግብ’ (1-13) ‘እኛ አንድ አምላክ አለን’ (5, 6) 9 ጳውሎስ፣ በአርዓያነት የሚታይ ሐዋርያ (1-27) “እህል እያበራየ ያለውን በሬ አፉን አትሰር” (9) “ባልሰብክ ወዮልኝ!” (16) “ለሁሉም ዓይነት ሰዎች ሁሉንም ነገር ሆንኩ” (19-23) ለሕይወት በሚደረገው ሩጫ ራስን መግዛት (24-27) 10 ከእስራኤል ታሪክ የምናገኘው የማስጠንቀቂያ ምሳሌ (1-13) “ከጣዖት አምልኮ ሽሹ” (14-22) የይሖዋ ማዕድና የአጋንንት ማዕድ (21) ነፃነትና ለሌሎች አሳቢነት ማሳየት (23-33) “ሁሉንም ነገር ለአምላክ ክብር አድርጉ” (31) 11 “የእኔን አርዓያ ተከተሉ” (1) የራስነት ሥርዓትና ራስን መሸፈን (2-16) የጌታ ራትን ማክበር (17-34) 12 የመንፈስ ስጦታዎች (1-11) አንድ አካል፣ ብዙ የአካል ክፍሎች (12-31) 13 ፍቅር፣ ከሁሉ የላቀው መንገድ (1-13) 14 የመተንበይና በልሳን የመናገር ስጦታ (1-25) ሥርዓታማ የሆኑ ክርስቲያናዊ ስብሰባዎች (26-40) ሴቶች በጉባኤ ውስጥ ያላቸው ቦታ (34, 35) 15 የክርስቶስ ትንሣኤ (1-11) ትንሣኤ የእምነት መሠረት ነው (12-19) የክርስቶስ ትንሣኤ ዋስትና ነው (20-34) ሥጋዊ አካልና መንፈሳዊ አካል (35-49) የማይሞትና የማይበሰብስ ሕይወት (50-57) “የጌታ ሥራ የበዛላችሁ ሁኑ” (58) 16 በኢየሩሳሌም ላሉ ክርስቲያኖች መዋጮ ማሰባሰብ (1-4) የጳውሎስ የጉዞ ዕቅድ (5-9) ጢሞቴዎስና አጵሎስ ወደ ቆሮንቶስ ሊመጡ እንደሚችሉ ተነገረ (10-12) ማሳሰቢያዎችና ሰላምታዎች (13-24) ተመለስ ቀጥል አትም አጋራ አጋራ 1 ቆሮንቶስ—የመጽሐፉ ይዘት መጽሐፍ ቅዱስ–አዲስ ዓለም ትርጉም 1 ቆሮንቶስ—የመጽሐፉ ይዘት አማርኛ 1 ቆሮንቶስ—የመጽሐፉ ይዘት https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/1001061100/univ/wpub/1001061100_univ_sqr_xl.jpg nwt 1 ቆሮንቶስ ገጽ 1458-1459