ምረጥ የመጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ ዘፍጥረት ዘፀአት ዘሌዋውያን ዘኁልቁ ዘዳግም ኢያሱ መሳፍንት ሩት 1 ሳሙኤል 2 ሳሙኤል 1 ነገሥት 2 ነገሥት 1 ዜና መዋዕል 2 ዜና መዋዕል ዕዝራ ነህምያ አስቴር ኢዮብ መዝሙር ምሳሌ መክብብ መኃልየ መኃልይ ኢሳይያስ ኤርምያስ ሰቆቃወ ኤርምያስ ሕዝቅኤል ዳንኤል ሆሴዕ ኢዩኤል አሞጽ አብድዩ ዮናስ ሚክያስ ናሆም ዕንባቆም ሶፎንያስ ሐጌ ዘካርያስ ሚልክያስ ማቴዎስ ማርቆስ ሉቃስ ዮሐንስ የሐዋርያት ሥራ ሮም 1 ቆሮንቶስ 2 ቆሮንቶስ ገላትያ ኤፌሶን ፊልጵስዩስ ቆላስይስ 1 ተሰሎንቄ 2 ተሰሎንቄ 1 ጢሞቴዎስ 2 ጢሞቴዎስ ቲቶ ፊልሞና ዕብራውያን ያዕቆብ 1 ጴጥሮስ 2 ጴጥሮስ 1 ዮሐንስ 2 ዮሐንስ 3 ዮሐንስ ይሁዳ ራእይ በምዕራፍ 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 ለቆሮንቶስ ሰዎች የተጻፈ ሁለተኛው ደብዳቤ ምዕራፎች 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 የመጽሐፉ ይዘት 1 ሰላምታ (1, 2) አምላክ በመከራ ሁሉ ያጽናናናል (3-11) ጳውሎስ የጉዞ ዕቅዱን ለወጠ (12-24) 2 ጳውሎስ የጉባኤውን አባላት ለማስደሰት የነበረው ፍላጎት (1-4) ይቅር የተባለና የተመለሰ ኃጢአተኛ (5-11) ጳውሎስ በጥሮአስና በመቄዶንያ (12, 13) አገልግሎት፣ የድል ሰልፍ (14-17) “የአምላክን ቃል አንሸቃቅጥም” (17) 3 “የምሥክር ወረቀት” (1-3) “የአዲስ ቃል ኪዳን አገልጋዮች” (4-6) አዲሱ ቃል ኪዳን ያለው የላቀ ክብር (7-18) 4 የምሥራቹ ብርሃን (1-6) “የማያምኑትን ሰዎች አእምሮ አሳውሯል” (4) በሸክላ ዕቃ ውስጥ ያለ ውድ ሀብት (7-18) 5 ‘ከሰማይ የሆነውን መኖሪያ መልበስ’ (1-10) “የማስታረቅ አገልግሎት” (11-21) “አዲስ ፍጥረት” (17) የክርስቶስ አምባሳደሮች (20) 6 የአምላክን ጸጋ አላግባብ መጠቀም አይገባም (1, 2) ስለ ጳውሎስ አገልግሎት የተሰጠ መግለጫ (3-13) “አቻ ባልሆነ መንገድ አትጠመዱ” (14-18) 7 “ከሚያረክስ ነገር ሁሉ ራሳችንን እናንጻ” (1) ጳውሎስ በቆሮንቶስ ክርስቲያኖች የተነሳ የተሰማው ደስታ (2-4) ቲቶ ጥሩ ዜና ይዞ መጣ (5-7) አምላካዊ ሐዘንና ንስሐ መግባት (8-16) 8 ለአይሁዳውያን ክርስቲያኖች መዋጮ ማሰባሰብ (1-15) ቲቶን ወደ ቆሮንቶስ ለመላክ ታሰበ (16-24) 9 ለጋሶች እንዲሆኑ የተሰጠ ማበረታቻ (1-15) ‘አምላክ በደስታ የሚሰጠውን ይወዳል’ (7) 10 ጳውሎስ ስለ አገልግሎቱ ተሟገተ (1-18) “የጦር መሣሪያዎቻችን ሥጋዊ አይደሉም” (4, 5) 11 ጳውሎስና ምርጦቹ ሐዋርያት (1-15) ጳውሎስ ሐዋርያ ሆኖ ሲያገለግል ያጋጠሙት መከራዎች (16-33) 12 ጳውሎስ ያያቸው ራእዮች (1-7ሀ) “ሥጋዬን የሚወጋ እሾህ ተሰጠኝ” (7ለ-10) ከምርጦቹ ሐዋርያት አላንስም (11-13) ጳውሎስ ለቆሮንቶስ ክርስቲያኖች ያሳየው አሳቢነት (14-21) 13 መጨረሻ ላይ የሰጠው ማስጠንቀቂያና ማሳሰቢያ (1-14) ‘በእምነት ውስጥ መሆናችሁን ለማረጋገጥ ራሳችሁን ፈትሹ’ (5) ‘መስተካከላችሁንና በሐሳብ መስማማታችሁን ቀጥሉ’ (11) ተመለስ ቀጥል አትም አጋራ አጋራ 2 ቆሮንቶስ—የመጽሐፉ ይዘት መጽሐፍ ቅዱስ–አዲስ ዓለም ትርጉም 2 ቆሮንቶስ—የመጽሐፉ ይዘት አማርኛ 2 ቆሮንቶስ—የመጽሐፉ ይዘት https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/1001061100/univ/wpub/1001061100_univ_sqr_xl.jpg nwt 2 ቆሮንቶስ ገጽ 1477