ሀ6-ለ
ሰንጠረዥ፦ የይሁዳና የእስራኤል ነቢያትና ነገሥታት (ክፍል 2)
የደቡባዊው መንግሥት ነገሥታት (የቀጠለ)
777 ዓ.ዓ.
ኢዮዓታም፦ 16 ዓመት
762
አካዝ፦ 16 ዓመት
746
ሕዝቅያስ፦ 29 ዓመት
716
ምናሴ፦ 55 ዓመት
661
አምዖን፦ 2 ዓመት
659
ኢዮስያስ፦ 31 ዓመት
628
ኢዮዓካዝ፦ 3 ወር
ኢዮዓቄም፦ 11 ዓመት
618
ዮአኪን፦ 3 ወር ከ10 ቀን
617
ሴዴቅያስ፦ 11 ዓመት
607
ኢየሩሳሌምና ቤተ መቅደሷ በናቡከደነጾር በሚመራው የባቢሎናውያን ወራሪ ኃይል ተደመሰሱ። ሴዴቅያስ ማለትም በዳዊት የዘር ሐረግ የነገሠው የመጨረሻው ምድራዊ ንጉሥ ከዙፋኑ እንዲወርድ ተደረገ
የሰሜናዊው መንግሥት ነገሥታት (የቀጠለ)
803 ዓ.ዓ. ገ.
ዘካርያስ፦ ዘገባው 6 ወር ብቻ እንደነገሠ ይገልጻል
ዘካርያስ በተወሰነ መጠን መግዛት ሳይጀምር አይቀርም፤ ሆኖም እስከ 792 ገ. ድረስ ንግሥናው ሙሉ በሙሉ በእሱ እጅ አልጸናም
791 ገ.
ሻሉም፦ 1 ወር
780 ገ.
መናሄም፦ 10 ዓመት
ፈቃህያህ፦ 2 ዓመት
778 ገ.
ፋቁሄ፦ 20 ዓመት
758 ገ.
ሆሺአ፦ ከ748 ገ. ጀምሮ ለ9 ዓመት
748 ገ.
በ748 ገደማ የሆሺአ አገዛዝ የጸና ይመስል ነበር፤ ወይም ደግሞ ከአሦር ንጉሥ ከሳልሳዊ ቴልጌልቴልፌልሶር ድጋፍ ሳያገኝ አልቀረም
740
አሦራውያን ሰማርያን ድል አደረጉ፤ እስራኤላውያንንም ገዟቸው፤ በዚህ ሁኔታ አሥሩን ነገድ ያቀፈው ሰሜናዊው የእስራኤል መንግሥት ከሕልውና ውጭ ሆነ
-
ነቢያት
-
ኢሳይያስ
-
ሚክያስ
-
ሶፎንያስ
-
ኤርምያስ
-
ናሆም
-
ዕንባቆም
-
ዳንኤል
-
ሕዝቅኤል
-
አብድዩ
-
ሆሴዕ