ለ11
በመጀመሪያው መቶ ዘመን የነበረው ቤተ መቅደስ
-
የቤተ መቅደሱ ገጽታዎች
-
1 ቅድስተ ቅዱሳን
-
2 ቅድስት
-
3 የሚቃጠል መባ የሚቀርብበት መሠዊያ
-
4 ከቀለጠ ብረት የተሠራ ባሕር
-
5 የካህናቱ ግቢ
-
6 የእስራኤላውያን ግቢ
-
7 የሴቶች ግቢ
-
8 የአሕዛብ ግቢ
-
9 አጥር (ሶሬግ)
-
10 ባለ መጠለያ መተላለፊያ
-
11 የሰለሞን መተላለፊያ
-
12 የአንቶኒያ ግንብ