መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም ሐምሌ 2024
ይህ እትም ከመስከረም 9–ጥቅምት 6, 2024 የሚጠኑ የጥናት ርዕሶችን ይዟል።
ከአዲስ ጉባኤ ጋር መላመድ የሚቻለው እንዴት ነው?
በርካታ ክርስቲያኖች አዲስ ጉባኤ በሚቀይሩበት ወቅት ደስተኞች መሆን ችለዋል። ስኬታማ ለመሆን አስተዋጽኦ የሚያበረክቱት ነገሮች የትኞቹ ናቸው? ቶሎ ለመላመድ የሚረዱ አራት መሠረታዊ ሥርዓቶችን ተመልከት።
የአንባቢያን ጥያቄዎች
በኢሳይያስ 60:1 ላይ የተጠቀሰችው “ሴት” ማን ነች? ‘የምትነሳው’ እና ‘ብርሃን የምታበራውስ’ እንዴት ነው?