መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም ነሐሴ 2024

ይህ እትም ከጥቅምት 7–​ኅዳር 10, 2024 የሚጠኑ የጥናት ርዕሶችን ይዟል።

የጥናት ርዕስ 31

ይሖዋ ኃጢአተኛ የሰው ልጆችን ለማዳን ምን አድርጓል?

ከጥቅምት 7-13, 2024 ባለው ሳምንት የሚጠና።

የአንባቢያን ጥያቄዎች

በ2 ተሰሎንቄ 3:​14 ላይ የተጠቀሰው ምልክት ማድረግ ጉባኤው የሚወስደው እርምጃ ነው ወይስ ክርስቲያኖች በግለሰብ ደረጃ የሚወስዱት እርምጃ?

የጥናት ርዕስ 32

ይሖዋ ሁሉ ለንስሐ እንዲበቃ ይፈልጋል

ከጥቅምት 14-20, 2024 ባለው ሳምንት የሚጠና።

የጥናት ርዕስ 33

ጉባኤው ይሖዋ ለኃጢአተኞች ያለውን አመለካከት የሚያንጸባርቀው እንዴት ነው?

ከጥቅምት 21-27, 2024 ባለው ሳምንት የሚጠና።

የጥናት ርዕስ 34

ለኃጢአተኞች ፍቅርና ምሕረት ማሳየት

ከጥቅምት 28–​ኅዳር 3, 2024 ባለው ሳምንት የሚጠና።

የጥናት ርዕስ 35

ከጉባኤ ለተወገዱ ሰዎች የሚደረግ እርዳታ

ከኅዳር 4-10, 2024 ባለው ሳምንት የሚጠና።

ለአንባቢያን የተዘጋጀ ማስታወሻ

ይህ እትም ይሖዋ ኃጢአት የሠሩ ሰዎችን እንዴት እንደሚመለከትና እንደሚረዳ እንዲሁም የእሱን ርኅራኄ፣ ፍቅርና ምሕረት መኮረጅ የምንችለው እንዴት እንደሆነ የሚያብራሩ የጥናት ርዕሶችን ይዟል።