በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የ2016 ንቁ! ርዕስ ማውጫ

የ2016 ንቁ! ርዕስ ማውጫ

“እንዲህ ያሉ ወቅታዊ መጽሔቶች ስለምታዘጋጁ አመሰግናችኋለሁ።” —ኤሚ

የልጆች እናት የሆነችው ኤሚ ለዕለት ተዕለት ሕይወት የሚጠቅሙ ምክሮችን ከንቁ! ላይ እንዳገኘች ገልጻለች። ልክ እንደ ኤሚ ሁሉ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችም በሁለት ወር አንዴ የሚወጣውን ይህን መጽሔት በማንበባቸው ጥቅም አግኝተዋል። በ2016 የወጡትን የሚከተሉትን ርዕሰ ጉዳዮች ለመመልከት www.mt1130.com/amን እንድትጎበኝ እንጋብዝሃለን።

ሃይማኖት

  • መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ግብረ ሰዶም ምን ይላል? ቁ. 4

  • መጽሐፍ ቅዱስ ጥሩ መጽሐፍ ብቻ ነው? ቁ. 2

  • ኢየሱስ በምድር ላይ እንደኖረ የሚያሳይ ማስረጃ፦ ቁ. 5

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

ማኅበራዊ ሕይወት

  • ልጃችሁ የጉርምስናን ዕድሜ እንዲወጣ መርዳት፦ ቁ. 2

  • ልጃችሁን ስለ ፆታ ማስተማር፦ ቁ. 5

  • በችግሮች ላይ መወያየት የሚቻልበት መንገድ (ቤተሰብ)፦ ቁ. 3

  • አክብሮት ማሳየት የሚቻለው እንዴት ነው? (ትዳር)፦ ቁ. 6

  • እውነተኛ ጓደኛ ማግኘት የሚቻለው እንዴት ነው? ቁ. 1

ሳይንስ

  • አስደናቂው ንጥረ ነገር (ካርቦን)፦ ቁ. 5

  • ከትልፊሽ—የባሕር ውስጥ እስስት፦ ቁ. 1

  • የባሕር መስል ራሱን የሚያጣብቅበት መንገድ፦ ቁ. 6

  • የጉንዳን አንገት፦ ቁ. 3

  • የፒሪዮዲካል ሲካዳ የሕይወት ዑደት፦ ቁ. 4

ቃለ ምልልሶች

  • አንድ የፅንስ ጥናት ባለሙያ ስለሚያምንበት ነገር ምን ይላል? (የን ደ ሽዩ)፦ ቁ. 2

በታሪክ የሚዘከሩ ሰዎች

  • አርስቶትል፦ ቁ. 5

  • ኢየሱስ፦ ቁ. 5

  • ኢግናትዝ ዜመልቫይስ፦ ቁ. 3

  • ዴሲዴርዩስ ኢራስመስ፦ ቁ. 6

አገሮችና ሕዝቦች

እንስሳትና ዕፀዋት

የተለያዩ ርዕሶች

  • ለውጥን ማስተናገድ የሚቻለው እንዴት ነው? ቁ. 4

  • ልማዶችህን መቆጣጠር የምትችለው እንዴት ነው? ቁ. 4

  • አመለካከት ለውጥ ያመጣል፦ ቁ. 1

የይሖዋ ምሥክሮች

  • ስለ ይሖዋ ምሥክሮች ምን ያህል ታውቃለህ? ቁ. 1

  • “አዲስና ደስ የሚል አቀራረብ ነው!” (jw.org)፦ ቁ. 5

  • የቋንቋ ልዩነት—መሰናክሎቹና መፍትሔው፦ ቁ. 3

ጤና እና ሕክምና

  • በሽታን መከላከል የሚቻለው እንዴት ነው? ቁ. 6

  • የምግብ አለርጂ እና የምግብ አለመስማማት፦ ቁ. 3