በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ሐዘን ለደረሰባቸው የሚሆን እርዳታ

በዚህ እትም ውስጥ፦ ሐዘን ለደረሰባቸው የሚሆን እርዳታ

በዚህ እትም ውስጥ፦ ሐዘን ለደረሰባቸው የሚሆን እርዳታ
  • ሐዘን የሚፈጥረው ሥቃይ

    የሚወደውን ሰው በሞት ያጣ ግለሰብ ምን ዓይነት ስሜቶች ይኖሩታል? ሐዘን የደረሰባቸው ሰዎች ማጽናኛ የሚያስፈልጋቸው ለምንድን ነው?

  • ሐዘን ምን ሊያስከትል ይችላል?

    ይህ ርዕስ ሐዘንን በተመለከተ አንዳንዶች ያላቸውን አመለካከት እንዲሁም ብዙዎች ሐዘን ሲደርስባቸው የሚፈጠሩባቸውን ስሜቶች ያብራራል። አንተም ሐዘን ላይ ከሆንክ በሐዘን ወቅት ሊያጋጥሙ ስለሚችሉ የተለመዱ ስሜቶች እንድታነብ እንጋብዝሃለን።

  • ሐዘንን መቋቋም—አሁን ልትወስዳቸው የምትችላቸው እርምጃዎች

    ሐዘንህን ለመቋቋም ምን ጠቃሚ እርምጃዎች መውሰድ ትችላለህ? ይህ ርዕስ ብዙዎችን የረዱና ዘመን በማይሽረው ምክር ላይ የተመሠረቱ ጠቃሚ ሐሳቦችን ይዟል።

  • ሐዘን ለደረሰባቸው የሚሆን የላቀ ማጽናኛ

    ብዙዎች ከባድ ሐዘን ላይ በወደቁበት ወቅት ማጽናኛ ያገኙት ከየት እንደሆነ እንዲሁም ይህ የመጽናኛ ምንጭ አንተንም እንዴት ሊረዳህ እንደሚችል አንብብ።