ንቁ! ታኅሣሥ 2015 | በቤት ውስጥ ሰላም እንዲሰፍን ማድረግ
ጭቅጭቅ ነግሦበት የነበረው ቤት ሰላም የሰፈነበት ቦታ እንዲሆን ማድረግ ይቻላል።
የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ
በቤት ውስጥ ግጭት እንዳይፈጠር ምን ማድረግ ይቻላል?
ቤታችሁ ጠብ የነገሠበት ሳይሆን ሰላም የሰፈነበት እንዲሆን ለማድረግ የሚረዷችሁን ስድስት እርምጃዎች ተግባራዊ አድርጉ።
የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ
በቤተሰብ መካከል ሰላም ማስፈን የሚቻልበት መንገድ
በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኘው ጥበብ ያዘለ ምክር ሰላም ለማስፈን ሊረዳ ይችላል? ምክሩን ተግባራዊ ያደረጉ ሰዎች የሰጡትን ሐሳብ እንመልከት።
ዓሣ ነባሪዎቹ መጡ!
ሰማንያ ቶን የሚመዝን የባሕር ፍጥረት መንሳፈፍ ይችላል?
የ2015 ንቁ! ርዕስ ማውጫ
በ2015 በንቁ! መጽሔት ላይ የወጡ ርዕሶች ዝርዝር።
ንድፍ አውጪ አለው?
የሰው አካል ያለው ቁስልን የመጠገን ችሎታ
የሳይንስ ሊቃውንት ይህን ችሎታ በመኮረጅ አዲስ ዓይነት የፕላስቲክ ዕቃዎች የሠሩት እንዴት ነው?
በተጨማሪም . . .
መስጠት ያስደስትሃል
ለሌሎች መስጠት የምትችልባቸው በርካታ መንገዶች አሉ። ምሳሌ መጥቀስ ትችላለህ?
በዳሰሳ መኖር
ጄምስ ራያን ሲወለድ ጀምሮ መስማት የተሳነው ነው፤ በኋላ ላይ ደግሞ ዓይነ ስውር ሆነ። ሕይወቱ ትርጉም እንዲኖረው የረዳው ምንድን ነው?