መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም ግንቦት 2015

ይህ እትም ከሰኔ 29 እስከ ሐምሌ 26, 2015 የሚጠኑ የጥናት ርዕሶችን ይዟል።

የሕይወት ታሪክ

የመጀመሪያ ፍቅሬን ማስታወሴ እንድጸና ረድቶኛል

የይሖዋ ምሥክሮች የበላይ አካል አባል የሆነውን የአንቶኒ ሞሪስ (ሣልሳዊ) የሕይወት ታሪክ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።

ንቁ ሆናችሁ ኑሩ—ሰይጣን ሊውጣችሁ ይፈልጋል!

የሰይጣን ሦስት ባሕርያት ይበልጥ አደገኛ ጠላት እንዲሆን ያደርጉታል።

ከሰይጣን ጋር ተዋግታችሁ ልታሸንፉት ትችላላችሁ!

የሰይጣን ወጥመዶች ከሆኑት ከኩራት፣ ከፍቅረ ንዋይና ከፆታ ብልግና መራቅ የምትችለው እንዴት ነው?

ተስፋ የተሰጠበትን ነገር ‘አዩት’

በጥንት ዘመን የኖሩ ታማኝ ወንዶችና ሴቶች ወደፊት የሚያገኟቸውን በረከቶች በዓይነ ሕሊናቸው በመመልከት ግሩም ምሳሌ ትተውልናል።

የዘላለም ሕይወት ተስፋ የሰጠንን አምላክ ምሰሉ

እኛ ያልደረሰብንን ሁኔታ በእርግጥ መረዳት እንችላለን?

የአንባቢያን ጥያቄዎች

በሕዝቅኤል መጽሐፍ ላይ የተጠቀሰው የማጎጉ ጎግ ማን ነው?

ከታሪክ ማኅደራችን

ካፊቴሪያውን የሚያንቀሳቅሰው ፍቅር እንደሆነ ተመልክቷል

የይሖዋ ምሥክሮች በሚያደርጓቸው ትላልቅ ስብሰባዎች ላይ መገኘት የጀመርከው በ1990ዎቹ ዓመታት ወይም ከዚያ ወዲህ ከሆነ ለበርካታ አሥርተ ዓመታት ስለነበረ አንድ ዝግጅት ስትሰማ ትገረም ይሆናል።