የይሖዋ ምሥክሮች ያሳዩት በተግባር የተደገፈ እምነት፣ ክፍል 1፦ ከጨለማ መውጣት
የመጽሐፍ ቅዱስ ተማሪዎች፣ በሐሰት ሃይማኖት ተጽዕኖ ለበርካታ መቶ ዓመታት ከነበረው ጨለማ መውጣት ታላቅ እምነት ጠይቆባቸዋል። ይሁንና ደፋሮችና ቀናተኛ ብርሃን አብሪዎች ሆነዋል። እነዚህ የመጽሐፍ ቅዱስ ተማሪዎች ድፍረትና ታማኝነት ያሳዩት እንዲሁም ይሖዋ “ከጨለማ ወደ አስደናቂ ብርሃኑ” የመራቸው እንዴት እንደሆነ ተመልከት።
እነዚህንስ አይተሃቸዋል?
ጥናታዊ ፊልሞች
የይሖዋ ምሥክሮች ያሳዩት በተግባር የተደገፈ እምነት፣ ክፍል 2፦ ብርሃኑ ይብራ
ኢየሱስ ተከታዮቹን “ሂዱና ከሁሉም ብሔራት ሰዎችን ደቀ መዛሙርት አድርጉ” በማለት አዟቸዋል። የመጽሐፍ ቅዱስ ተማሪዎቹ ያጋጠማቸው ተቃውሞና ፈተና የእውነትን ብርሃን ማብራት ሲባል ምን ማለት እንደሆነ በሚገባ እንዲገነዘቡ የሚያደርግ ሁኔታ እንዲገጥማቸው አድርጓል።