ዝግመተ ለውጥ እና ፍጥረት
ሕይወት የጀመረው እንዴት ነው?
እንደ እውነቱ ከሆነ በርካታ የሳይንስ ሊቃውንትን ጨምሮ ብዙ የተማሩ ሰዎች የዝግመተ ለውጥን ጽንሰ ሐሳብ ትክክለኛነት ይጠራጠራሉ።
ያልተነገረው የፍጥረት ታሪክ
መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ፍጥረት የያዘው ዘገባ ከሳይንሳዊ እውነታዎች ጋር ይስማማል?
መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ፈጣሪ ምን ይነግረናል?
መጽሐፍ ቅዱስ የሚናገረው ነገር በሳይንስ ከተረጋገጡ እውነታዎች ጋር ይስማማል?
አምላክ የተለያዩ ፍጥረታትን ወደ ሕልውና ለማምጣት በዝግመተ ለውጥ ተጠቅሟል?
ሳይንስ በአንድ የፍጥረት ወገን ሥር በሚመደቡ ፍጥረታት መካከል የተወሰነ ልዩነት ሊኖር እንደሚችል ይናገራል፤ መጽሐፍ ቅዱስ ይህን ሐሳብ አይቃወምም።
አንድ ተማሪ ያጋጠመው ግራ መጋባት
ሕይወት የተገኘው በፍጥረት እንደሆነ የተማሩ ወጣቶች ብዙ ጊዜ ከባድ ምርጫ ይደቀንባቸዋል።
መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ፍጥረት ምን ይላል?
መጽሐፍ ቅዱስ አምላክ ሕያዋን ነገሮችን ስለ ፈጠረባቸው ስድስት ‘ቀናት’ ይናገራል። እነዚህ ቀናት የ24 ሰዓት ርዝማኔ ያላቸው ናቸው?
ወጣቶች በአምላክ እንዲያምኑ ያደረጋቸው ምክንያት
በዚህ የሦስት ደቂቃ ቪዲዮ ላይ ወጣቶች በፈጣሪ እንዲያምኑ ያደረጋቸውን ምክንያት ያብራራሉ።
ሕይወት ያላት ፕላኔት
አንዳንዶች በአጋጣሚ የተከሰቱ እንደሆኑ የሚያስቧቸው በርካታ ነገሮች ባይኖሩ ኖሮ በምድር ላይ ሕይወት የሚባል ነገር ሊኖር አይችልም ነበር። እነዚህ ነገሮች የተገኙት በአጋጣሚ ነው ወይስ የማሰብ ችሎታ ያለው ፈጣሪ ስለሠራቸው?
አስደናቂው ንጥረ ነገር
የዚህን ያህል ለሕይወት አስፈላጊ የሆነ ሌላ ኬሚካላዊ ንጥረ ነገር የለም። ይህ ንጥረ ነገር ምንድን ነው? ይህን ያህል አስፈላጊ የሆነውስ ለምንድ ነው?
ሴሎችህ—ሕያው ቤተ መጻሕፍት!
አንጋፋ የሆኑ የሳይንስ ሊቃውንት በዝግመተ ለውጥ ማመናቸውን እንዲተዉ ያደረጋቸው ምንድን ነው?
ፍጥረት ወይስ ዝግመተ ለውጥ?—ክፍል 1፦ አምላክ መኖሩን እንዳምን ያደረገኝ ምንድን ነው?
አምላክ መኖሩን እንደምታምን ለሌሎች በእርግጠኝነት ማስረዳት ትፈልጋለህ? አንድ ሰው ስለምታምንበት ነገር ቢጠይቅህ እንዴት መመለስ እንዳለብህ የሚረዱ ሐሳቦችን አንብብ።
ፍጥረት ወይስ ዝግመተ ለውጥ?-ክፍል 2፦ ዝግመተ ለውጥ ትክክል መሆኑን ልትጠራጠር የሚገባው ለምንድን ነው?
እንዲህ ማድረግ ያለብህ ለምን እንደሆነ የሚጠቁሙ ሁለት ዋና ዋና ነጥቦችን ተመልከት።
ፍጥረት ወይስ ዝግመተ ለውጥ?—ክፍል 3፦ ፈጣሪ እንዳለ የማምነው ለምንድን ነው?
ፈጣሪ እንዳለ ማመንህ ሳይንስን እንደማትቀበል ያሳያል?
መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ዝግመተ ለውጥ ምን ይላል?
ስለ ፍጥረት የሚናገረው የመጽሐፍ ቅዱስ ዘገባ ከሳይንስ ጋር ይጋጫል?
መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ዳይኖሰሮች ምን ይላል?
ከሳይንስ ጋር ይስማማል?