መጽሐፍ ቅዱስን የጻፈው ሙሴ ነው?
መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
አምላክ፣ ሙሴ የመጀመሪያዎቹን አምስት የመጽሐፍ ቅዱስ መጻሕፍት ማለትም ዘፍጥረትን፣ ዘጸአትን፣ ዘሌዋውያንን፣ ዘኁልቍንና ዘዳግምን እንዲጽፍ አድርጓል። የኢዮብ መጽሐፍንና መዝሙር 90ን የጻፈውም ሙሴ ሳይሆን አይቀርም። ይሁንና ሙሴ አምላክ መጽሐፍ ቅዱስን ለማስጻፍ ከተጠቀመባቸው 40 የሚያህሉ ሰዎች መካከል አንዱ ብቻ ነው።