በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ቴክኖሎጂ

ስማርት ስልክ ወይም ሌሎች ኤሌክትሮኒክ መሣሪያዎች አሉህ? አንዴ መጠቀም ከጀመርክ ሳታስበው ረጅም ሰዓት እንደምትቆይ አስተውለህ ይሆናል። የቴክኖሎጂ ውጤት ጌታህ እንዳይሆን ምን ማድረግ ትችላለህ?

የኤሌክትሮኒክ መሣሪያዎች

ኤሌክትሮኒክ ጌሞችን በተመለከተ ምን ማወቅ ይኖርብኛል?

ከዚህ በፊት ያላሰብከው ጥቅምም ሆነ ጉዳት ሊኖራቸው ይችላል።

የምጫወታቸው ኤሌክትሮኒክ ጌሞች

ይህ የመልመጃ ሣጥን፣ ጌሞችን የምትገመግምበትን መሥፈርት ለማሻሻል ይረዳሃል።

የቪዲዮ ጌሞች፦ እያሸነፍክ ነው እየተሸነፍክ?

የቪዲዮ ጌሞች አዝናኝ ናቸው፤ ግን ጉዳት ሊኖራቸው ይችላል። ጉዳት ሳይደርስብህ አሸናፊ መሆን የምትችለው እንዴት ነው?

የኤሌክትሮኒክ መሣሪያዎች ሕይወትህን እየተቆጣጠሩት ነው?

የምትኖረው በኤሌክትሮኒክ መሣሪያዎች የተሞላ ዓለም ውስጥ ቢሆንም የመሣሪያዎቹ ባሪያ መሆን የለብህም። የኤሌክትሮኒክ መሣሪያዎች ሱሰኛ መሆን አለመሆንህን ማወቅ የምትችለው እንዴት ነው? ከዚህ ሱስ ለመላቀቅስ ማን ማድረግ ትችላለህ?

የጽሑፍ መልእክት ስለ መለዋወጥ ምን ማወቅ ይኖርብኛል?

የጽሑፍ መልእክት መላላክ ከሌሎች ጋር ያለህን ግንኙነትና መልካም ስምህን ሊያበላሽብህ ይችላል። እንዴት? መልሱን ማንበብ ትችላለህ።

የጽሑፍ መልእክት ስትለዋወጡ መልካም ምግባር ማሳየት

የጽሑፍ መልእክትህን ለማየት ጨዋታህን ማቋረጥ ተገቢ ነው? ወይስ ጨዋታውን ላለማቋረጥ ስትል መልእክቱን ችላ ማለት ይሻላል?

ወጣቶች ስለ ሞባይል ስልክ ምን ይላሉ?

ብዙ ወጣቶች ያለ ሞባይል ስልክ መኖር እንደማይችሉ ይሰማቸዋል። ሞባይል ስልክ ምን ጥቅሞችና ጉዳቶች አሉት?

ማኅበራዊ ሚዲያ

ማኅበራዊ ድረ ገጾችን ስትጠቀም አስተዋይ ሁን

በኢንተርኔት አማካኝነት ከጓደኞችህ ጋር ስትገናኝ አስተዋይ ሁን።

ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ታዋቂ መሆን ምን ያህል አስፈላጊ ነው?

አንዳንዶች፣ ብዙ ፎሎወር ወይም ላይክ ለማግኘት ሲሉ ሕይወታቸውን አደጋ ላይ የሚጥል ነገር ያደርጋሉ። ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ታዋቂ መሆን ይህን ያህል መሥዋዕት ሊከፈልለት የሚገባ ነገር ነው?

ወላጆቼ ማኅበራዊ ሚዲያ እንዳልጠቀም ቢከለክሉኝስ?

ሁሉም ሰው ማኅበራዊ ሚዲያ እንደሚጠቀም ይሰማህ ይሆናል፤ ግን እውነታው እንደዚያ ነው? ወላጆችህ ማኅበራዊ ሚዲያ እንዳትጠቀም ቢከለክሉህ ምን ማድረግ ትችላለህ?

ማኅበራዊ ሚዲያ ምን ዓይነት ተጽዕኖ እያሳደረብኝ ነው?

ማኅበራዊ ሚዲያ ሱስ ሊያስይዝ ይችላል። አጠቃቀምህን ለመቆጣጠር የሚረዱ ምክሮችን ተመልከት።

ማኅበራዊ ድረ ገጽ ላይ ፎቶዎችን ከማውጣቴ በፊት የትኞቹን ጉዳዮች ማወቅ ይኖርብኛል?

የምትፈልጊያቸው ፎቶዎችሽን ኢንተርኔት ላይ ማውጣት ከጓደኞችሽና ከቤተሰብሽ ጋር እንዳትራራቂ የሚያስችል አመቺ ዘዴ ነው፤ ሆኖም አንዳንድ አደጋዎችም አሉት።

ማኅበራዊ ድረ ገጾች ላይ የምታወጣቸው ፎቶዎች ስለ አንተ ምን ይናገራሉ?

ፎቶ ከማውጣትህ በፊት ምን ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለብህ ተማር

በኢንተርኔት አማካኝነት ጥቃት ቢሰነዘርብኝ ምን ላድርግ?

ምን ማወቅ አለብህ? እንዲሁም እንዲህ ካለው ጥቃት ራስህን ለመጠበቅ ምን ማድረግ ትችላለህ?

በኢንተርኔት አማካኝነት የሚሰነዘርን ጥቃት ማስቆም

ይህ የመልመጃ ሣጥን ማድረግ የምትችላቸው የተለያዩ አማራጮች ያላቸውን ጥሩና መጥፎ ጎን እንድታመዛዝንና ጥቃቱን ለማስቆም የሚረዳ እርምጃ እንድትወስድ ይረዳሃል።

ስውር አደጋዎች

በአንድ ጊዜ ብዙ ነገር መሥራት ጠቃሚ ነው?

ትኩረትህ ሳይከፋፈል የተለያዩ ነገሮችን በአንድ ጊዜ ማከናወን ትችላለህ?

ትኩረቴን መሰብሰብ የምችለው እንዴት ነው?

ቴክኖሎጂ ትኩረት መሰብሰብ ከባድ እንዲሆንብን የሚያደርግባቸውን ሦስት ሁኔታዎችና መፍትሔውን እንመልከት።

ራስህን ከተሳሳተ መረጃ ጠብቅ

የሰማኸውን ወይም ያነበብከውን ነገር ሁሉ አትመን። መረጃን መፈተንና ሐሰት የሆነውን መለየት የምትችለው እንዴት እንደሆነ ተመልከት።

ስለ ሴክስቲንግ ምን ማወቅ ይኖርብኛል?

እርቃን የሚያሳዩ ፎቶግራፎች እንድትልኪ ተጽዕኖ ይደረግብሻል? ሴክስቲንግ የሚያስከትለው ጉዳት ምንድን ነው? ሴክስቲንግ ምንም ጉዳት የማያስከትል የፍቅር መግለጫ ነው?