የፆታ ግንኙነት
የፆታ ግንኙነት በራሱ መጥፎ ነገር አይደለም፤ የፆታ ስሜትን መቆጣጠር ግን ያስፈልጋል። በፆታ ባበደው ዓለም ውስጥ ይህን ማድረግ የምትችለው እንዴት ነው?
ትንኮሳ እና ጥቃት
ፆታዊ ትንኮሳ ቢያጋጥመኝ ምን ማድረግ ይኖርብኛል?
ፆታዊ ትንኮሳ ምን እንደሆነና እንዲህ ዓይነት ነገር ቢያጋጥምሽ ምን ማድረግ እንዳለብሽ አንብቢ።
ወጣቶች ስለ ፆታዊ ትንኮሳ ምን ይላሉ?
አምስት ወጣቶች ስለ ፆታዊ ትንኮሳና እንዲህ ያለ ነገር ሲያጋጥም ምን መደረግ እንዳለበት የሰጡትን ሐሳብ ተመልከቱ።
የፆታ ጥቃትን በተመለከተ ማወቅ ያለብኝ ነገር ምንድን ነው?—ክፍል 1፦ ቅድመ ጥንቃቄ
ለፆታ ጥቃት የመጋለጥ አጋጣሚን ለመቀነስ የሚረዱ ሦስት ጠቃሚ ምክሮች።
የፆታ ጥቃትን በተመለከተ ማወቅ ያለብኝ ነገር ምንድን ነው?—ክፍል 2፦ ከጥቃቱ ማገገም
የፆታ ጥቃት ሰለባ የሆኑ ሰዎች ካጋጠማቸው የስሜት ሥቃይ ማገገም የቻሉት እንዴት እንደሆነ ራሳቸው የተናገሩትን ሐሳብ አንብብ።
የመጽሐፍ ቅዱስ እይታ
ስለ ፆታ ግንኙነት ያለኝን አቋም ማስረዳት የምችለው እንዴት ነው?
“እስካሁን ድንግል ነሽ?” ተብለሽ ብትጠየቂ ስለ አቋምሽ ከመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ጠቅሰሽ ማስረዳት ትችያለሽ?
ስለ ፆታ ግንኙነት ያለሽን አቋም ማስረዳት የምትችዪው እንዴት ነው?
ስለዚህ ጉዳይ ያለሽን አመለካከት በተመለከተ ጥያቄ ሊቀርብልሽ ይችላል። ይህ የመልመጃ ሣጥን የራስሽ አቋም እንዲኖርሽና ይህን አመለካከትሽን ለሌሎች ማስረዳት እንድትችዪ ይረዳሻል።
በአፍ የሚፈጸም ወሲብ የፆታ ግንኙነት ነው ሊባል ይችላል?
የአፍ ወሲብ የፈጸመ ሰው ድንግል ሊባል ይችላል?
ግብረ ሰዶም ስህተት ነው?
መጽሐፍ ቅዱስ ግብረ ሰዶማውያን መጥፎ ሰዎች እንደሆኑ ያስተምራል? አንድ ክርስቲያን ተመሳሳይ ፆታ ላላቸው ሰዎች የፍቅር ስሜት እያለውም አምላክን ማስደሰት ይችላል?
ስለ ግብረ ሰዶም ያለህን አመለካከት ለሌሎች ማስረዳት
አወዛጋቢ ስለሆኑ ርዕሰ ጉዳዮች መወያየት ከባድ ሊሆን ይችላል። ይህ የመልመጃ ሣጥን ግብረ ሰዶምን በተመለከተ በዘዴ ተገቢ የሆነ ሐሳብ መስጠት እንድትችል ይረዳሃል።
እንደ እኔ ዓይነት ፆታ ያለው ሰው ይማርከኛል—ግብረ ሰዶማዊ ነኝ ማለት ነው?
የግብረ ሰዶማዊነት ዝንባሌ ቢኖርህ ስህተት ነው? ምን ማድረግ ይኖርብሃል?
ንጽሕናን መጠበቅ
የፆታ ግንኙነት እንድፈጽም የሚደረግብኝን ተጽዕኖ መቋቋም የምችለው እንዴት ነው?
ስለ ፆታ ግንኙነት በተለምዶ የሚባሉ ነገሮችንና እውነታውን ተመልከት። ይህ ርዕስ ጥሩ ምርጫ እንድታደርግ ይረዳሃል።
ከጋብቻ በፊት የፆታ ግንኙነት እንድፈጽም የሚደረግብኝን ጫና መቋቋም የምችለው እንዴት ነው?
ፈተናውን ለመቋቋም የሚረዱህን ሦስት የመጽሐፍ ቅዱስ መመሪያዎች ተመልከት።
ስለ ፆታ ግንኙነት ማሰቤን ማቆም የምችለው እንዴት ነው?
ከፆታ ግንኙነት ጋር የተያያዘ ሐሳብ ወደ አእምሮህ ከመጣብህ ምን ማድረግ ትችላለህ?
የድንግልና ቃለ መሐላ ልግባ?
የድንግልና ቃለ መሐላ ከጋብቻ በፊት የፆታ ግንኙነት ከመፈጸም እንድትታቀብ ይረዳሃል?
አቋምህን አጠናክር፦ ድንግልና
ይህ የመልመጃ ሣጥን አቋምህን እንድታላላ ተጽዕኖ ቢደረግብህም ትክክለኛውን ውሳኔ እንድታደርግ ይረዳሃል።
ስለ ሴክስቲንግ ምን ማወቅ ይኖርብኛል?
እርቃን የሚያሳዩ ፎቶግራፎች እንድትልኪ ተጽዕኖ ይደረግብሻል? ሴክስቲንግ የሚያስከትለው ጉዳት ምንድን ነው? ሴክስቲንግ ምንም ጉዳት የማያስከትል የፍቅር መግለጫ ነው?
ፖርኖግራፊ መመልከት የሌለብህ ለምንድን ነው?
ፖርኖግራፊና ሲጋራ ማጨስ ምን የሚያመሳስላቸው ነገር አለ?
ፖርኖግራፊ ለመመልከት እንዳትፈተን ምን ማድረግ ትችላለህ?
መጥፎ ነገሮች እንዳይመጡብህ የሚያደርገው የኢንተርኔት መከላከያ ብቻውን በቂ ያልሆነው ለምንድን ነው?
ፖርኖግራፊ መመልከት ሱስ ከሆነብኝ ምን ላድርግ?
መጽሐፍ ቅዱስ ፖርኖግራፊ ርካሽ ነገር መሆኑን እንድትገነዘብ ይረዳሃል።
መጥፎ ምኞት እንዳያድርብህ ተጠንቀቅ
ይህን መልመጃ ሥራ፤ ስለ ዳዊትና ስለ ቤርሳቤህ የሚናገረውን የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ በዓይነ ሕሊናህ ለመሳል ሞክር። ከታሪኩ ምን ትምህርት እናገኛለን?
ፈታኝ ሁኔታዎችን መቋቋም የምችለው እንዴት ነው?
ተገቢ ያልሆኑ ምኞቶችን ለመቆጣጠር ልትወስዳቸው የምትችላቸውን ሦስት እርምጃዎች አንብብ።
ፈታኝ ስሜቶችን መቋቋም የሚቻልበት መንገድ
ሰዎች ከፈለጉ ፈታኝ የሆኑ ስሜቶችን ማሸነፍ ይችላሉ። ሁልጊዜ ትክክለኛ የሆነውን ለማድረግ ያለህን ቁርጠኝነት ለማጠናከር እንዲሁም በፈተና እንዳትሸነፍ የሚረዱህን ስድስት ምክሮች ተመልከት።
ፈተናዎችን መቋቋም የሚቻለው እንዴት ነው?
ዮሴፍ የሥነ ምግባር አቋሙን እንዲያላላ የሚያደርግ ፈተና ባጋጠመው ጊዜ ትክክል የሆነውን እንዲያደርግ የገፋፋው ምን ነበር?